top of page
Charity

እንኳን ደህና መጡ

እንሆኝ

Enehogn (1)_edited.png

እንቅስቃሴውን ይቀላቀሉ

ማህበረሰባችንን ይቀላቀሉ እና በተቸገሩ ሰዎች ህይወት ላይ ለውጥ ያድርጉ። በኢሜል ዝርዝራችን በመመዝገብ፣በእኛ የቅርብ ጊዜ ፕሮጄክቶች ላይ አዳዲስ መረጃዎችን እና ለእንሆኝ ለመለገስ እድሎች ይደርሰዎታል። አንድ ላይ ሆነን የተሻለ ዓለም መፍጠር እንችላለን።

Thank You for Your Support!

JPEG image-47C9-A1E6-3A-2.jpeg
Enehogn (1).png

ይወቁን።

እነሆኝ የበጎ አድራጎት ድርጂት March 23, 2017 GC. በኢትዮጵያ፣ በአሜሪካና ካናዳ ተመስረተ::

 

እነሆኝ  የበጎ አድራጎት ድርጂት ከፖለቲካና  ከሐይማኖት ነፃ የሆነ ድርጂት ነው::

 

እነሆኝ የበጎ አድራጎት ድርጂት በኢትዮጵያ ውስጥ እረዳት አልባ ለሆኑ ሕፃናት መጠለያ፣ ምግብ ፣ ውሐ፣ ልብስ፣ህክምና እንዲሁም ከትምህርት ገበታቸው ለተፈናቀሉ ህፃናት ወደትምህርት ገበታቸው  ተመልስው  የወደፊት ሕይወታቸውን  በጥሩ ሁኔታ እንዲቀጥሉ የሚያደርግ ትርፋማ ድርጂት ነው::

እንዴት መርዳት እንደሚቻል

bottom of page