top of page
ልጆቻችን
እያንዳንዱ ህፃናት ከእናንተ እርዳታ ለማግኘት ይጠብቃሉ

ልጆቻችን ታሪካችን ናቸው
የዛሬ አበቦች የነገ ፍሬዎች
ልጆች ሁል ጊዜ ከወላጆቻቸው ጋር ጨዋታ ፍቅርን ደስታን ስጦታን በጣም ይፈልጋሉ ይህ ሁሉ የሚሆነው ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር ከጎን ሲሆኑ ነው ከዚህ በታች ያሉት ህፃናት ለመኖር በጣም አቅም ያጡ ግማሹ በአንድ ወላጂ ያሉ ግማሹ ሁለቱንም ወላጆቻቸውን ያጡ ናቸው ይህ ብቻም ሳይሆን የተወስኑት ወላጂ ከማጣት በላይ የአካል ህመምተኞች እንዲሁም HIVE በሽታ የተያዙና በህክምና ላይ ያሉ በተስፋ የሚኖሩ ሕፃናት ናቸው ::
የእርሶዎን እርዳታ በጣም ይፈልጋሉ በአመት ለአንድ ሕፃን $150.00 ዶላር ብቻ ነው:: እባከዎትን ይርዱን ተስፋ ያጡትን የሕፃናትን ፊት አብረን ወደ ፈገግታ በተስፋ እንለውጠው ::
ለማሳደግ እና ለመርዳት ልዑል እግዚአብሔር ካነሳሳዎት የህፃኑን Code ከእርሶዎ ሙሉ ስምና የመገናኛ መስመር ጋር በእነሆኝ email አድራሻ ያሳውቁን Eneho16@gmail.com

bottom of page