top of page
እንሆኝ ይደግፉ
ለውጥ እንፍጠር
የእርስዎ ድጋፍ ለተቸገሩ ሕፃናት ሕይወት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያደርጋል ::
ይህም ወደ እነሆኝ ድርጂት በመለገስ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሕፃናት አስፈላጊ እርዳታዎችን እነሆኝ በሐላፊነት በማቅረብ ሁላችነንም የበጎ ሥራችን በጋራ አቅርቦቱን በማቅረብ ከእግዚአብሔር ጋር አብረን እነሆኝ እንላለን።
የእርስዎ ምርጫ ሕፃናትን እንደወላጂ ለማሳደግ ከሆነ Sponsor page ይግቡና ልጆዎን ይምረጡ በዓመት $150.00 ዶልር ነው :: በየ6 ወሩ የልጆዎ ማንኛውም እንቅስቃሴና ዝንባሌ በስጡን መገናኛ email ይደርስዎታል።
ምርጫወት በአባልነት ከሆነ በዓመት $150.00 ነው ሁሉንም የእንሆኝን እንቅስቃሴዎች በስጡን አድራሻ እናሳውቃለን።
ምርጫወት ለዓመትም ወይም ለእንድ ጊዜ እርዳታ ከሆነ እርስዎ የፈቀዱት ይርዱን እንላለን ለሚያደርጎት ሁሉ እነሆኝ ሁል ጊዜ ሳናመስግን አናልፍም::
በእነሆኝ ዜና ማስራጫ ሳጥን ይመልከቱ ።
ሐሳበዎት ለእኛ ገንቢ ስለሆነ እባከወትን ያለወትን አስተያየት ከምስጠት እንዳይቆጠቡብን እያልን በትህትና እናሳስባለን።
bottom of page